
ምርመራ፡ መርሆዎቹና ክፍተቶቻቸው” በሚል ርዕስ በኦክስፋም ኢትዮጵያ የሰው ኃይል ቢዝነስ አጋር ከሆነው ከሚካኤል ሽፈራው ጋር የተደረገውን የመጀመሪያውን የአማርኛ ፖድካስት ቃለ መጠይቃችንን ያዳምጡ።
October 1, 2020
ይህ ፓድካስት ዓለም አቀፍ መሥፈርትን በተከተለና የጥቃት ሰለባዎችን ፍላጎት ባከበረ መልኩ ምርመራ ማድረግን እንዲሁም ስለ ምርመራ መሠረታዊ መርሆዎች ላይ ግንዛቤ ይሰጣል። እባክዎን እዚህ ያዳምጡ።